የቦሌ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ፣ የወንዝ ጥበቃና አስተዳደራዊ ቅጣቶች።
ለነዋሪዎችና ለንግድ ተቋማት የተዘጋጁ መመሪያዎች። ሙሉ የሕግ ዝርዝሮችን በ'ሕጎችና ደንቦች' ክፍል ውስጥ ያገኛሉ።
ቆሻሻን በዓይነት መለየት፣ አወጋገድና የፕላስቲክ አጠቃቀም ቅጣቶች።
የ30 ሜትር የጥበቃ ክልል መመሪያዎችና የብክለት ቅጣቶች።
ለቆሻሻ አሰባሰብ ወይም ለልዩ ተግባራት ፈቃድ ለማግኘት ቅጾችን በመስመር ላይ (ኦንላይን) መሙላት ይችላሉ።